admin

የታክስ ህግን በማስከበርና ግንዛቤን በማላቅ የታቀደውን የገቢ ዕቅድ እንደሚያሳካ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቱ አስታወቀ ።

የታክስ ህግን በማስከበርና ግንዛቤን በማላቅ የታቀደውን የገቢ ዕቅድ እንደሚያሳካ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቱ አስታወቀ ። ሚያዚያ 19 / 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ “ከግብር ዕዳ ነፃ የሆነ ብሎክ ወይም ቀጠና…

Read More

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ እና HST ( ኤች ኤሴት ) የስልጠና ተቋም ግብርን በላቀ ደረጃ ለመሠብሰብ በሚያስችሉ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች ላይ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ተፈራረሙ ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ እና HST ( ኤች ኤሴት ) የስልጠና ተቋም ግብርን በላቀ ደረጃ ለመሠብሰብ በሚያስችሉ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች ላይ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ተፈራረሙ ፡፡ ሚያዚያ 15…

Read More

በ9 ወራት የተሰበሰበውን ገቢ በማላቀ በቀሪ ወራት የተቀመጠውን ዕቅድ በተጨባጭ ለማሳካት በትኩረትና በቁርጠኝነት ይሰራል

” በ9 ወራት የተሰበሰበውን ገቢ በማላቀ በቀሪ ወራት የተቀመጠውን ዕቅድ በተጨባጭ ለማሳካት በትኩረትና በቁርጠኝነት ይሰራል ።” አደም ኑሪ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ሀላፊ ። ቢሮው የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወር…

Read More

የቢሮው የህግ ተገዢነት ዘርፍ በየደረጃው ከሚገኙ የታክስ ሕግ ተገዢነት ዘርፍ አመራሮች ፣ ዳይሬክተሮችና ሰራተኞች ጋር የዘርፉን የ9 ወራት አፈፃፀምን በጋራ ገመገመ ።

የቢሮው የህግ ተገዢነት ዘርፍ በየደረጃው ከሚገኙ የታክስ ሕግ ተገዢነት ዘርፍ አመራሮች ፣ ዳይሬክተሮችና ሰራተኞች ጋር የዘርፉን የ9 ወራት አፈፃፀምን በጋራ ገመገመ ። ሚያዚያ 10 / 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች…

Read More

ቢሮው በተመረጡ የስልጠና ርዕሶች በሶስት ዙር ለሰራተኞች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ ።

ቢሮው በተመረጡ የስልጠና ርዕሶች በሶስት ዙር ለሰራተኞች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ ። ሚያዚያ 7 / 2016 ዓ.ም ፡ አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በተለያዩ…

Read More

የቢሮው የሞደርናይዜሽንና ኮርፖሬት ዘርፍ የ2016 በጀት አመት የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ከዘርፉ ዳይሬክቶሬቶች፣ ከቅርንጫፎች አመራርና ሰራተኞች ጋር ገመገመ ።

የቢሮው የሞደርናይዜሽንና ኮርፖሬት ዘርፍ የ2016 በጀት አመት የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ከዘርፉ ዳይሬክቶሬቶች፣ ከቅርንጫፎች አመራርና ሰራተኞች ጋር ገመገመ ። ሚያዚያ 09 / 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በአዲስ…

Read More

ቢሮው በካፒታል ዋጋ እድገት በሚገኝ ጥቅም ላይ በሚከፈል ግብር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በየደረጃው ለሚገኙ አመራሮችና ለባለድርሻ መስሪያ ቤቶች ሰጠ

ቢሮው በካፒታል ዋጋ እድገት በሚገኝ ጥቅም ላይ በሚከፈል ግብር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በየደረጃው ለሚገኙ አመራሮችና ለባለድርሻ መስሪያ ቤቶች ሰጠ ። መጋቢት 26 / 2016 ዓ.ም የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ…

Read More