የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በአጭር ወራት ወደ ተግባር እያሸጋገራቸው ያሉ አሰራሮች በንግዱ ማህበረሰብ የተነሱ ቅሬታዎችን ለመፍታት ያለውን ቁርጠኛ አቋም ማሳያ ናቸው ሲል የአዲስ አበባ ከተማ የንግድና ዘርፍ ም/ቤት አመራሮች ገለፁ፡፡

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በአጭር ወራት ወደ ተግባር እያሸጋገራቸው ያሉ አሰራሮች በንግዱ ማህበረሰብ የተነሱ ቅሬታዎችን ለመፍታት ያለውን ቁርጠኛ አቋም ማሳያ ናቸው ሲል የአዲስ አበባ ከተማ የንግድና ዘርፍ ም/ቤት አመራሮች ገለፁ፡፡…

Read More

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ከዋና መስሪያ ቤቱ 17ቱን የግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች የስራ እንቅስቃሴ ለመከታተልና ለመቆጣጠር የሚያስችል የሰርቪሊያንስ ካሜራ ቴክኖሎጂ ተግባሪያዊ አደረገ፡፡

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ከዋና መስሪያ ቤቱ 17ቱን የግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች የስራ እንቅስቃሴ ለመከታተልና ለመቆጣጠር የሚያስችል የሰርቪሊያንስ ካሜራ ቴክኖሎጂ ተግባሪያዊ አደረገ፡፡ ሰኔ 28 ቀን 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ…

Read More

የቢሮው የጀነራል ካውንስል አባላት በ2018 በጀት ዓመት የከተማና የገቢዎች ቢሮ የገቢ ዕቅድ ላይ ውይይት በማድረግ መግባባት ላይ ደረሰ፡

የቢሮው የጀነራል ካውንስል አባላት በ2018 በጀት ዓመት የከተማና የገቢዎች ቢሮ የገቢ ዕቅድ ላይ ውይይት በማድረግ መግባባት ላይ ደረሰ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከ17ቱም የገቢዎች ቢሮ የቅርንጫፍ ፅ/ቤት ስራ…

Read More

የከተማ አስተዳደሩ በ2017 በጀት ዓመት በገቢ ዘርፉ ለተመዘገበ ውጤት ተገቢው እውቅና መስጠቱ ለቀጣይ ተልዕኮ ስንቅ የሚሆን ነው ሲሉ የቢሮው አመራሮችና ሰራተኞች ገለፁ፡፡

የከተማ አስተዳደሩ በ2017 በጀት ዓመት በገቢ ዘርፉ ለተመዘገበ ውጤት ተገቢው እውቅና መስጠቱ ለቀጣይ ተልዕኮ ስንቅ የሚሆን ነው ሲሉ የቢሮው አመራሮችና ሰራተኞች ገለፁ፡፡ ሀምሌ 6 ቀን 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ…

Read More