Meseret Getachew

ቢሮው ,ከታክስ ኦዲት ጋር በተያያዘ የሚስተዋሉ የአሰራር ክፍቶችና ብልሹ ድርጊቶች ለመከላከል ሪፎርም በማድረግ የታክስ ኢዲት ጥራት አረጋጋጭ የስራ ክፍል አደራጅቶ ወደ ተግባር ማሸጋገሩ ተገለፀ፡፡ ጥቅምት 7/2017 ዓ.ም ፡ አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ

ቢሮው ,ከታክስ ኦዲት ጋር በተያያዘ የሚስተዋሉ የአሰራር ክፍቶችና ብልሹ ድርጊቶች ለመከላከል ሪፎርም በማድረግ የታክስ ኢዲት ጥራት አረጋጋጭ የስራ ክፍል አደራጅቶ ወደ ተግባር ማሸጋገሩ ተገለፀ፡፡ ጥቅምት 7/2017 ዓ.ም ፡ አዲስ አበባ…

Read More

ቢሮው የግብር ከፋይ ኦዲት ሰነዶች የሶፍት ኮፒ የኤሌክትሮኒክስ አሰራር ሰርዓት ተግባራዊ ተደረገ ፡፡ ጥቅምት 07 ቀን 2017 ዓ . ም ፤ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ

ቢሮው የግብር ከፋይ ኦዲት ሰነዶች የሶፍት ኮፒ የኤሌክትሮኒክስ አሰራር ሰርዓት ተግባራዊ ተደረገ ፡፡ ጥቅምት 07 ቀን 2017 ዓ . ም ፤ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች…

Read More

የቢሮው አመራሮች የአዲስ አበባ ከፍተኛና የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች አገልግሎት አሰጣጥ ጉብኝት አካሄዱ፡፡

የቢሮው አመራሮች የአዲስ አበባ ከፍተኛና የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች አገልግሎት አሰጣጥ ጉብኝት አካሄዱ፡፡ ወቅቱ የግብር መክፈያ ወቅት እንደመሆኑ መጠን የገቢ ሰብሳቢ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶቹ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው አሳስበዋል፡፡…

Read More

በደንበኞች ለታክስ ኦዲት የሚቀርቡ ሰነዶች በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ በሶፍት ኮፒ በማደራጀት ማቅረባቸው የአገልግሎት አሰጣጡን በማዘመን ለማቀላጠፍና የሰነዶች ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያግዝ ነው ሲሉ የኦዲት ባለሙያዎች ገለፁ፡፡

በደንበኞች ለታክስ ኦዲት የሚቀርቡ ሰነዶች በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ በሶፍት ኮፒ በማደራጀት ማቅረባቸው የአገልግሎት አሰጣጡን በማዘመን ለማቀላጠፍና የሰነዶች ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያግዝ ነው ሲሉ የኦዲት ባለሙያዎች ገለፁ፡፡ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7 ቀን 2017…

Read More