
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በአጭር ወራት ወደ ተግባር እያሸጋገራቸው ያሉ አሰራሮች በንግዱ ማህበረሰብ የተነሱ ቅሬታዎችን ለመፍታት ያለውን ቁርጠኛ አቋም ማሳያ ናቸው ሲል የአዲስ አበባ ከተማ የንግድና ዘርፍ ም/ቤት አመራሮች ገለፁ፡፡
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በአጭር ወራት ወደ ተግባር እያሸጋገራቸው ያሉ አሰራሮች በንግዱ ማህበረሰብ የተነሱ ቅሬታዎችን ለመፍታት ያለውን ቁርጠኛ አቋም ማሳያ ናቸው ሲል የአዲስ አበባ ከተማ የንግድና ዘርፍ ም/ቤት አመራሮች ገለፁ፡፡…