በደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች ላይ የሚካሄድ የደረሰኝ ቁጥጥር ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ።

ህዳር 14 ቀን፤2018፣ አዲስ አበባ፣ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በሁሉም የከተማዋ አቅጣጫዎች ወደ ከተማዋ የሚገቡ፣ከከተማዋ የሚወጡና በከተማዋ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች ፣ሚኒባሶችና አነስተኛ ሽፍን መኪኖች ላይ የመኪና ኦፕሬሽን ስራዎች ማጠናከሩ ገልጿል። በዚህም ያለደረሰኝ የሚካሄዶ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች ላይ የህግ ተጠያቂነት በአሸከርካሪዎች ላይ ጭምር እንዲሰፍን እያደረገ መሆኑ አሳውቋል። በአሁኑ ወቅት የደረሰኝ ቁጥጥሩ…

Read More

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአንድ ጀንበር አረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብር ችግኝ ተከላ አካሄደ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአንድ ጀንበር አረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብር ችግኝ ተከላ አካሄደ። ሐምሌ 24-2017 ዓ /ም የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ መርሐግብሩ የተካሄደው በአዲስ ከተማና በለሚኩራ ክፍለ ከተሞች ሲሆን በመርሐግብሩ የቢሮው ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ አቶ ቢኒያም ምክሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል…

Read More

የቢሮው አመራሮች በከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በመገኘት ቢሮው ለከተማዋ ልማት የሚውል ገቢን በፍትሃዊነት ለመሰብሰብ አቅዶ ወደ ተግባር ያሸጋገራቸው የሪፎርምና የተቋም ግንባታ ስራዎች አተገባበር ምልከታ አካሄዱ፡፡

የካቲት 04 ቀን 2018 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ፍትሃዊ የግብር አሰባሰብ ስርዓትን ለማጎልበት፣ የገቢ መሰረት ለማስፋትና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች ለመቅረፍ የአሰራር፣ የአደረጃጀት፣ የቴክኖሎጂ ልማትና የሰው ሀብት ልማት የሪፎርም ተግባራት ለይቶ ወደ ተግባር ማሸጋገሩ ይታወቃል፡፡ በቢሮው በጥናት ተለይተው ወደ ተግባር የተሸጋገሩ የሪፎርም ተግባራት ለከተማዋ ሁለንተናዊ ልማት…

Read More

በቴክኖሎጂ የታገዘ የቁጥጥር ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ በፊት ከሚደርስባቸው ማጭበርበር እንደታደጋቸው በመርካቶ ያነጋገርናቸው ግብር ከፋዮች አሳወቁ ።

ነሐሴ 12 / 2017 ዓ / ም የአዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቁጥጥር ስራው በቴክኖሎጂ እንዲታገዝ በማድረግ ወደ ተግባር ማሸጋገሩ ይታወቃል ። የኮሙንኬሽን የዝግጅት ክፍላችን በመርካቶ አካባቢ ዛሬም በመዘዋወር ቢሮው ወደ ተግባር ባሸጋገረው በቴክኖሎጂ የታገዘ የቁጥጥር ስርዓት ላይ ያለውን ሂደት የታክስ ( ግብር ) ከፋዮች አስተያየት ቅኝት አድርጓል ፡፡ በመርካቶ…

Read More

የቢሮው የታክስ ዘርፍ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የገቢ እቅድ አፈፃፀም ግምገማ በማካሄድ የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎቹን አስቀመጠ ።

ጥቅምት 5 / 2018 ዓ.ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የቢሮው የታክስ ዘርፍ በበጀት ዓመቱ በመጀመሪያ ሩብ ዓመት አቅዶ ያከናወናቸውን ቁልፍ እና አበይት ተግባራት አፈፃፀሙን ገምግሟል ። የግምገማውን መድረክ የከፈቱት በቢሮው የታክስ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ ወ/ ሮ ወርቅነሽ ሰቦቃ ግምገማው በዕቅድ አፈፃፀሙ የታዩትን ጠንካራ እና ደካማ ጎኖች ፣ የተገኙ መልካም ተሞክሮዎች እንዲሁም በቀጣይ ትኩረት…

Read More

በየደረጃው ያለው ፈፃሚ የአገልጋይነት ስብእና በመላበስ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት እንደሚገባ ተገለጸ ፡፡

ጥቅምት 19 / 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ። በቢሮው የሰው ኃብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት አዲስ በተሻሻለው የመንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 87/2017 ላይ በየደረጃው ለሚገኘው የሰው ኃብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ሰራተኞች ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየሰጠ ነው ፡፡ በቢሮው የቢሮ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አዳነ ሱሌ በግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናው ተገኝተው እንደገለጹት ስልጠናው ለቢሮው ሰራተኞች በዕውቀት…

Read More

በአዲስ አበባ በኮንስትራክሽን ግብአት አከፋፋይ ነጋዴዎች ላይ በተካሄደ የታክስ ኦፕሬሽን ያለደረሰኝ ሽያጭ ሲፈፅሙ የተገኙ 11 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡

ጥር 9 ቀን 2018ዓ.ም ፣ አዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የግብር ስወራን ለመከላከልና የንግድ ሥርዓቱን ፍትሀዊነት ለማረጋገጥና የህግ የበላይነትን ለማስከበር በተከናወነ የተጠና፣ የተቀናጀና ድንገተኛ ኦፕሬሽን ደረሰኝ ሳይቆርጡ ግብይት ሲፈጽሙ የተገኙ 11 የኮንስትራክሽ ግብአቶችን በማከፋፈል ንግድ ላይ የተሰማሩ ተጠርጣሪዎችን በህግ ቁጥጥር ስር ማዋሉን አሳወቀ። ቢሮው አርብ ጥር 8 ቀን 2018ዓ.ም መርካቶን…

Read More

የገቢዎች ቢሮ አመራሮችና ሰራተኞች “በእመርታና ማንሰራራት የታጀበ ህዝባዊ

በዓላትን በጋራ እናክብር” በሚል መሪ ሀሳብ በሚከበሩት የመስቀል/ደመራ እና የእሬቻ በዓላት አከባበር ዙሪያ ውይይት አካሄዱ። መስከረም 10 / 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አመራርና ሰራተኞች በአደባባይ በሚከበሩት በዐላት ዙሪያ በቂ ግንዛቤ ይዞ እንዲያከብር የሚያስችል የመወያያ ሰነድ በቢሮው የታክስ ኢንተለጀንሲ ዳይሬክተር በአቶ ተስፋዬ ነጋሽ ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል። የመስቀል ደመራና…

Read More

የከተማዋ ገቢ ከለውጡ ወዲህ በየዓመቱ ፈጣን እና እመርታዊ ዕድገት ማሳየቱ ተገለፀ ።

ጳጉሜ 03 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የነዋሪዋ የልማት ፍላጎትና የከተማዋ ፈጣን ዕድገት ከለውጡ ወዲህ ከአመት አመት በመጨመሩ በገቢ አሰባሰቡ ከፍተኛ እምርታ መምጣቱ ተገለፀ ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የህግ ተገዢነት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ ሚኪያስ ሙሉጌታ ከቢሮው የኮሙንኬሽን ዳይሬክቶሬት ዝግጅት ክፍል የጳጉሜን 3 ” እምርታ ለዘላቂ ከፍታ ” በሚል…

Read More

በቢሮው የቴክኖሎጂ አጠቃቀም በማጎልበት በአገልግሎት አሰጣጥ የሚስተዋሉ ችግሮች ለመቅረፍ በሚደረጉ ጥረቶች የመጡ ለውጦች ቀጣይነት ማረጋገጥ እንደሚገባ ያነጋገርናቸው ግብር ከፋዮች ገለፁ ።

ጥር 28 / 2018 ዓ.ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የቢሮ አገልግሎት አሰጣጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱን በአዲስ አበባ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች እና በአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች ሲገለገሉ ያገኘናቸው ግብር ከፋዮች ገለጹ። ቢሮው በቅርቡ የጀመራቸው የሪፎርም ስራዎች እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ለለውጡ ዋነኛ ምክንያቶች መሆናቸውን አስተያየት ሰጪዎቹ ጠቁመዋል። በከተማዋ…

Read More