የ2017 በጀት ዓመት የከተማ አቀፍ የገቢ ንቅናቄ መድረክ ተካሄደ ፡፡

ዛሬ የ2017 በጀት ዓመት የከተማ አቀፍ የገቢ ንቅናቄ መድረክ በማዘጋጅት ከግብር ከፋዮቻችን እና ከሌሎች የባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርገናል:: በውይይት መድረኩ ላይ ግብር ከፋዮቻችን በከፈሉት ግብር የተሰሩ ስራዎችን አድንቀው ቢስተካከሉ…

Read More

ግብር መክፈል ፍትኃዊ የኃብት ክፍፍል ማስፈኛ መሳሪያ ነው “

የበጀት አመቱ የከተማ አቀፍ የገቢ ንቅናቄ መድረክ የከተማው አስተዳደር ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመሩት መድረክ ተካሄደ ። ግብር ከፋዩ ማኅበረሰብ ግብርን በወቅቱና በተገቢው መንገድ በመክፈል ለከተማዋ ፍትኃዊ የኃብት ክፍፍል መረጋገጥ…

Read More