ቢሮው የግብር ከፋይ ኦዲት ሰነዶች የሶፍት ኮፒ የኤሌክትሮኒክስ አሰራር ሰርዓት ተግባራዊ ተደረገ ፡፡ ጥቅምት 07 ቀን 2017 ዓ . ም ፤ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ

ቢሮው የግብር ከፋይ ኦዲት ሰነዶች የሶፍት ኮፒ የኤሌክትሮኒክስ አሰራር ሰርዓት ተግባራዊ ተደረገ ፡፡
ጥቅምት 07 ቀን 2017 ዓ . ም ፤ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የግብር ከፋይ ኦዲት ሰነዶች የሶፍት ኮፒ ኤሌክትሮኒክስ አሰራር ስርዓት ተግባራዊ አደረገ ፡፡
ቢሮው በስሩ ለሚገኙ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች በላከው ሰርኩላር እንዳስታወቀው የግብር ከፋይ የሶፍት ኮፒ የኤሌክትሮኒክስ አሰራር ስርዓት አገልግሎቱን ቀልጣፋና ደህንነቱን የተጠበቀ ለማድረግ የሚያስችል መሆኑን ተጠቅሷል ፡፡
የኤሌክትሪክ የሶፍት ኮፒ አሰራር ስርዓት የግብር ከፋይ የንግድ እንቅስቃሴዎች የሚያሳዩ አጠቃላይ ሰነዶች በሂሳብ ዓመታቱ ተለይተው በግልጽ በሚታይ መልኩ ስካን በማድረግ እንዲቀርቡ የሚያደርግ ነው
ውጤታማ የገቢ አሰባሰብ ለአዲስ አበባ ብልጽግና

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *