የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአንድ ጀንበር አረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብር ችግኝ ተከላ አካሄደ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአንድ ጀንበር አረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብር ችግኝ ተከላ አካሄደ።

ሐምሌ 24-2017 ዓ /ም የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ

መርሐግብሩ የተካሄደው በአዲስ ከተማና በለሚኩራ ክፍለ ከተሞች ሲሆን በመርሐግብሩ የቢሮው ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ አቶ ቢኒያም ምክሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል እየተካሄደ ያለው ንቅናቄ አንድ አካል ነው ብለዋል::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *