የ2018 በጀት ዓመት የገቢ ዕቅድ ለማሳካት የህግ ማስከበር ስራዎች አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ፡፡
የ2018 በጀት ዓመት የገቢ ዕቅድ ለማሳካት የህግ ማስከበር ስራዎች አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ ሐምሌ 28 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ። የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የህግ ተገዢነት ዘርፍ በተጠናቀቀው በጀት አመት ለገቢ መሳካት የተሰሩ አዳዲስ የታክስ ህግ ማስከበር አሰራሮችን በማጠናከር በታዩ ክፍተቶች ላይ አቅዶ በመሥራት በበጀት አመቱ የታቀደውን ገቢ ለማሳካት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ…
