ባለፉት 5 ወራት ለግብር ከፋዮች ተገቢው አገልግሎት ባለመስጠት ኃላፊነታቸው ባልተወጡ 179 አመራሮችና ባለሙያዎች ላይ የዲስፕሊን እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ።

ታህሳስ 11 /2018 ዓ.ም :አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የቢሮው ሞደርናይዜሽን ዘርፍ በበጀት ዓመቱ 5ወራት ውስጥ በ179 ሰራተኞች ላይ የዲስፕሊን እርምጃ መወሰዱን ገልጿል ። በቢሮው የሞደርናይዜሽን ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ መሀመድ አብዱራህማን በዕቅድ አፈፃፀም ውይይቱ በበጀት ዓመቱ የተሰሩ ስራዎች ፣ ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ መፍትሄዎች እንዲሁም የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ አስቀምጠዋል ። አያይዘውም ከዋና መስራያ ቤት አንስቶ…

Read More

በቢሮው የወርቃማ ሰኞ የልምድ ልውውጥ መድረክ ተካሄደ፡፡

መስከረም 5/ 2015 ዓ. ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በዛሬው ዕለት የወርቃማ ሰኞ የልምድ ልውውት መድረክ ተካሄደ፡፡ በመድረኩ የቢሮው የዕዳ ክትትልና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ንብረት በሪሁን ልምዳቸውን አካፍለዋል፡፡ ለመድረኩ ተሳታዎች ለዓላማ መኖር፣ የሚገጥሙ ፈተናዎችንና ችግሮች በማለፍ ግብ ማሳካት፣በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ ችግር ፈቺ ሃሳቦችን ማመንጨትና ስራን መውደድ ለስኬት…

Read More

በመዲናዋ በተሽከርካሪ ጎማዎች ንግድ በተሰማሩ ነጋዴዎች ላይ በተካሄደ የታክስ ኦፕሬሽን በ11 የንግድ ድርጅት ያለደረሰኝ ሽያጭ ሲፈፅሙ የተገኙ 15 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡

ታህሳስ 11 ቀን 2018ዓ.ም ፣ አዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች የተሸከርካሪ ጎማ በሚሸጡ የንግድ ድርጅቶች ላይ ባካሄደው የኦፕሬሽን ተግባር ያለደረሰኝ ሽያጭ ሲፈፅሙ የተገኙ 15 ግለሰቦችን በህግ ቁጥጥር ስር ማዋሉን አሳውቋል፡፡ በዛሬው ዕለት ቢሮው ያካሄደው ድንገተኛ የኦፕሬሽን ተግባር ለረጅም ቀናት በተካሄደ ጥናት ላይ የተመሰረተ ሲሆን በቁጥጥር ስር የዋሉት…

Read More

ቢሮው ፍትሃዊ የገቢ አሰባሰብን ለማስፈን የሚያደርገው ጥረት ውጤታማነት ለማላቅ የተቋማት ቅንጅት ሊጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ ።

ጥቅምት 20 / 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ቢሮው የበጀት አመቱን የአንደኛ ሩብ አመት የተቋማትና የባለድርሻ አካላት የቅንጅታዊ ስራዎች አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በበጀት ዐመቱ የመጀመሪያው ሩብ አመት ያቀደውን የላቀ ገቢ አሰባሰብ ለማሳካት ከባለድርሻ አካላት ጋር ቅንጅትና ትብብር በማጠናከር ያከናወናቸውን ተግባራት ዛሬ በጥልቀት በመገምገም የቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል ።…

Read More

ቢሮው የአገልግሎት አሰጣጥ በማሻሻል ፍትሃዊ የገቢ አሰባሰብ ስርዓት ለመዘርጋት እያደረገ ባለው ጥረት ከጊዜ ወደ ጊዜ ለውጦች እያስመዘገ መሆኑ ተገለፀ።

ታህሳስ 28/2018 ዓ.ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ይህ የተገለፀው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንግድና ገቢ ቋሚ ኮሚቴ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮን የ6 ወር ስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ባካሄደበት መድረክ ነው። በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንግድና ገቢ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ስንታየሁ ደስታ ቢሮው አዳዲስ አሰራሮችና አደረጃጀቶች በመዘርጋትና ቴክኖሎጂ በመጠቀም የአገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻልና ፍትሃዊ…

Read More

በ2018 በጀት አመት ለመሠብሰብ የታቀደውን ገቢ ለማሳካትና የህግ ተገዢነት ስራን ለማጠናከር ወደ 24 የሚጠጉ አሰራሮችን ወደ ተግባር በማሸጋገር ተጨባጭ ውጤቶች እየታዩበት መሆኑ ተገለፀ ።

ነሐሴ 14 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በበጀት አመቱ የታቀደውን የከተማዋን ገቢ በአግባቡ ለመሠብሰብ አዳዲስ አሰራሮችንና ቴክኖሎጂዎችን ወደ ተግባር አስገብቶ እየሰራ ይገኛል ። ፍትሀዊ የሆነ የታክስ ( ግብር ) አሰባሰብ ስርዓት በከተማዋ ማስፈንና ይበልጥም የሚሰበሰበው ገቢ ከሌብነትና ብልሹ አሰራር የፀዳ እንዲሆን በህግ ተገዢነት ዘርፍ አሰራርን በመፈተሽ በማስተካከልና…

Read More

ቢሮው በ2017 በጀት ዓመት በስራ አፈፃፀም እና በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ውጤታማነት ከፍተኛ አፈፃፀም ለማስመዝገብ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤቶች ዕውቅና ሽልማት ሰጠ ፡፡

ነሀሴ 19 / 2018 ዓ.ም ፡ አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በጀት ዓመት በቁልፍ ግቦች የስራ አፈጻጸም እና በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ውጤታማነት እንዲሁም ለገቢ አሰባሰቡ የላቀ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ዕውቅና ሰጥቷል ፡፡ የዕውቅናና ሽልማት ስነ ስርዓቱ ዓላማም የ2017 ጥንካሬዎችን ይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠልና ድክመቶችን በማረም የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድን በተሻለ አፈፃፀም ማሳካት…

Read More

ቢሮው የቁጥጥር ስራው በቴክኖሎጂ ማስደገፉ ስራቸውን በኃላፊነት ስሜት እንዲሰሩ ያስቻላቸው መሆኑን የመርካቶ ነጋዴዎች ገለፁ።

መስከረም 21 / 2018 የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ቢሮው የቁጥጥር ስራው በቴክኖሎጂ ማስደገፉ በታክስ ከፋዩ ሕብረተሰብ ዘንድ የፈጠሩት ስሜት በሚመለከት የመርካቶ ነጋዴዎችን አነጋግሯል። በመርካቶ በጨርቃጨርቅ ዘርፍ ላይ ተሰማሩት የሚሰሩት አቶ ዋቢ ግርግር እና አቶ አስፋው ሐይሌ እንደገለጹት እንደከተማ በከፈሉት ግብር የተሰሩ የልማት ስራዎች ሲያዩ ከፍተኛ የሆነ ደስታ የሚሰማቸው በመግለጽ…

Read More

በቢሮው የአገልግሎት አሰጣጥ መማክርት ጉባዔ ተቋቋመ ።

ጥቅምት 15 / 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በሚሠጠው አገልግሎት እርካታን ማረጋገጥ ይቻል ዘንድ የአገልግሎት አሰጣጥ መማክርት ጉባዔን በዛሬው ዕለት አቋቁሟል። በዚህ የመማክርት ጉባኤ ምስረታ ላይ 50 የሚሆኑ ከንግድ ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፣ ከሲቪክ ማህበራት፣ ከንግድ ማህበረሰብ ፣ ከተገልጋይ ፣ ከባለድርሻ አካላት ሴክተር ተቋማት ፣ ከገቢዎች…

Read More

የ2018 በጀት ዓመት የገቢ ዕቅድ ለማሳካት የህግ ማስከበር ስራዎች አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

የ2018 በጀት ዓመት የገቢ ዕቅድ ለማሳካት የህግ ማስከበር ስራዎች አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ ሐምሌ 28 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ። የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የህግ ተገዢነት ዘርፍ በተጠናቀቀው በጀት አመት ለገቢ መሳካት የተሰሩ አዳዲስ የታክስ ህግ ማስከበር አሰራሮችን በማጠናከር በታዩ ክፍተቶች ላይ አቅዶ በመሥራት በበጀት አመቱ የታቀደውን ገቢ ለማሳካት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ…

Read More