ከደረሰኝ ቁጥጥር ጋር በተያያዘ የ10 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበሉ 3 የቁጥጥር ባለሙያዎች እጅ ከፍንጅ ተያዙ፡፡

ከደረሰኝ ቁጥጥር ጋር በተያያዘ የ10 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበሉ 3 የቁጥጥር ባለሙያዎች እጅ ከፍንጅ ተያዙ፡፡ ታህሳስ 15 ቀን 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የንፋስ…

Read More

በመዲናዋ በደረሰኝ ቁጥጥር የህግ ተገዢነትን ለማስፈን የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው መቀጠላቸው ተገለፀ።

በመዲናዋ በደረሰኝ ቁጥጥር የህግ ተገዢነትን ለማስፈን የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው መቀጠላቸው ተገለፀ። ታህሳስ 15/ 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ኤፍ ኤም…

Read More

የቢሮው አመራሮችና ባለሙያዎች የአገልጋይነት መንፈስ በመላበስ ለታክስ ከፋዩ ሕብረተሰብ ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ ።

የቢሮው አመራሮችና ባለሙያዎች የአገልጋይነት መንፈስ በመላበስ ለታክስ ከፋዩ ሕብረተሰብ ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ ። ታሕሳስ 14 / 2017 ዓ /ም ፥ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ቢሮው የታክስ ከፋዩ ማህበረሰብ…

Read More

የቢሮውን ተልዕኮ በአግባቡ የተረዳና የጋራ ዓላማ ለማሳካት በቁርጠኛነት የሚተጋ አመራርና ፈፃሚ መፍጠር ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ።

የቢሮውን ተልዕኮ በአግባቡ የተረዳና የጋራ ዓላማ ለማሳካት በቁርጠኛነት የሚተጋ አመራርና ፈፃሚ መፍጠር ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ። የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡ ============================ ታህሳስ 14 ቀን 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣…

Read More

ተቋሙ የከተማዋን ገቢ አልቆ ለመሠብሰብና የተሰጠውን ስልጣንና ተግባር በአግባቡ ለማስፈፀም የቅንጅታዊ የተቋማት አሠራር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ ።

ተቋሙ የከተማዋን ገቢ አልቆ ለመሠብሰብና የተሰጠውን ስልጣንና ተግባር በአግባቡ ለማስፈፀም የቅንጅታዊ የተቋማት አሠራር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ ። መስከረም 06 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ቢሮው በ2017 የበጀት አመት…

Read More

ቢሮው የ2017 በጀት አመት እቅድን ለማሳካት ከዘርፍ ኃላፊዎችና ከቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስራ አስኪያጆች ጋር የዕቅድ ስራ ስምምነት ተፈራረመ

ቢሮው የ2017 በጀት አመት እቅድን ለማሳካት ከዘርፍ ኃላፊዎችና ከቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስራ አስኪያጆች ጋር የዕቅድ ስራ ስምምነት ተፈራረመ መስከረም 04 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

Read More